የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ባህል፣ ቱሪዝምና ፓርኮች ልማት ቢሮ የክልሉን ባህልና የዱር እንስሳት ሃብት ፣ እንዲጠበቁ እንዲለሙና ለትውልድ እንዲተላለፉ፤ ቱሪዝምን በማስፋፋትና በማልማት፣ በዘርፉ ለሚሰማሩ ባለሃብቶችና ለቱሪስት አገልግሎት ሰጭ ተቋማት ክትትልና ድጋፍ በማድረግና ሰላማዊ የጉብኝት ስርዓት በማስፈን ዘርፉ ለድህነት ቅነሳና ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት ለማምጣት የሚደረገውን ጥረት በዋናነት እንዲያግዝ የማድረግ ዓላማን ይዞ የተዋቀረ ነው፡፡ ይህንን ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት ለማምጣት የዘርፉን ልማት፣ ጥበቃና አጠቃቀም በአዲስ አሰራር በመቀየርና ከዘርፉ የሚገኘውን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ በከፍተኛ ሁኔታ ለማሳደግ መሰረታዊ የስራ ሂደት ለውጥ ጥናት በማድረግ ወደ ሙከራ ትግበራ ተገብቷል፡፡
More...
የየባህል ቱሪዝምና፣ፓርኮችልማት ቢሮ የ2003 ዓመትዕቅድ አዘጋጀ ፡፡ በሮው ከ 2003-07 ሊሰራቸው .................................................................. ................................................................................................................
የባህል ቱሪዝምና፣ፖሊሶዎች ሞር የሚለውን በተን ክሊክ በማድረግ ማግኘት ይቻላል፡፡
![]() |
| Gonder Fasil Castel world heritage site (UNESCO) |
![]() |
| Lalibela world heritage site (UNESCO) |
Seimen mountain National Park (UNESCO)
the city of Bahirdar |